የከሃሊነትህ ገናናነት በአንተ ዘንድ ሁልጊዜ ይኖራልና፥ የክንድህ ጽንዐት ኀይልንም ማን ይቃወማታል?
በምድር ላይ እንደሚወድቅ የማለዳ ጤዛ ጠብታ፥ መላው ዓለምም ላንተ እንደዚሁ በሚዛን ላይ እንደሚደረግ ኢምንት ክብደት ነው።