ሰው በበደለበት ሥራ እንዲፈረድበት ያውቁ ዘንድ ለመበቀል የማይናገር ብዙ እንስሳን ላክህባቸው።
ዓለምን ቅርጽ አልባ ከሆነው ቁስ የፈጠረው ኃያሉ እጅህ እነርሱን ለመቅጣት፥ የድብ መንጋ፥ አስፈሪ አንበሶች፥