እጥፍ ኀዘን አግኝቶአቸዋልና፥ ያለፈውንም ክፉ ነገር የማሰብ ጩኸት አግኝትዋቸዋልና።
ይደርስባቸው የነበረው ቅጣት፥ ሌሎቹን የሚጠቅም መሆኑን እንደተረዱ፥ የጌታ ሥራ መሆኑን ተገነዘቡ።