እነርሱ ግን በምሕረትህ ተገሠጹ፥ ክፉዎችም በመዓት በተፈረደባቸው ጊዜ እንዴት እንደ ተቀጡ ዐወቁ።
አባት እንደሚገሥጽ፥ አንቺም እንዲሁ የራስሽ የሆኑትን ፈተንሻቸው፤ ሌሎቹን ግን ጨካኝ ንጉሥ እንደሚሰጠው ፍርድ ዓይነት ቀጣሻቸው፤