La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 10:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለክ​ፋ​ታ​ቸው ምስ​ክር ልት​ሆን እስከ ዛሬ ድረስ ምድረ በዳ ሆና እየ​ጤ​ሰች አለች፥ ተክ​ሎ​ች​ዋም በጊ​ዜዋ ቢያ​ፈሩ ፍጹ​ማን ያል​ሆኑ ናቸው፤ ያላ​መ​ነች ሰው​ነ​ትም መታ​ሰ​ቢያ ሆኖ የሚ​ታይ የጨው ድን​ጋይ ሆና ቆማ​ለች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ተክሎች የማይበስል ፍሬ ከተሸከሙበት፥ ላላመነች ነፍስ የቆመው መታሰቢያ የጨው ዓምድ ሆኖ ከቀረበት፥ በአምስቱ ከተሞች ላይ ከወረደው እሳት ሸሽቶ እንዲያመልጥ ረድታዋለች።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 10:7
0 Referencias Cruzadas