ጥበብ የዲዳዎችን አፍ ከፍታለችና፥ የሕፃናትንም አንደበት ቀንቶ የሚናገር አድርጋለችና።
ጥበብ የዱዳዎችን አንደበት ከፍታለች፤ የሕፃናትንም ምላስ ፈትታለችና።