La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 10:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ይህች ከወ​ን​ድሙ ቍጣ የተ​ነሣ የሸ​ሸ​ውን ጻድቅ ሰው ወደ ቀና መን​ገድ መራ​ችው። የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም መን​ግ​ሥት አሳ​የ​ችው፤ የተ​ቀ​ደ​ሱ​ት​ንም ማወ​ቅን ሰጠ​ችው፥ ከድ​ካሙ የተ​ነ​ሣም አበ​ለ​ጸ​ገ​ችው፥ ጥሪ​ቱ​ንም አበ​ዛ​ች​ለት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከወንድሙ ቁጣ የሚሸሸውን ጻድቅ ሰው፥ በቀና መንገዶች መራችው፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት አሳየችው፤ ስለ ቅዱስ ነገሮችም ያውቅ ዘንድ አስተማረችው፤ ድካሙ ፍሬ እንዲያፈራ አደረገች፤ የጥረቱንም ዋጋ ሰጠችው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 10:10
0 Referencias Cruzadas