ይህቺ አስቀድሞ የተፈጠረ የዓለምን አባት ጠበቀች፥ ብቻውንም ከተፈጠረ በኋላ እንደ አደራ ጠበቀችው፥ ከራሱ በደልም አዳነችው።
የመጀመሪያውን ሰው፥ የዓለምን አባት፥ በመልካም ሁኔታ ይቀረጽ ዘንድ፥ ከወደቀበት ያዳነችው እርሷ ናት፤