ልጅህን አቅመ ሔዋን ስታደርስ አጋባት፥ ጠብቃት፥ ታላቅ ሥራንም ትፈጽማለህ፥ ከድካምም ታርፋለህ፥ ነገር ግን ለብልህ ሰው አጋባት።
ልጅህን ዳራት፥ ያኔም ታላቅ ሥራ ሠራህ። የምትድራት ግን ላስተዋይ ይሁን። ወላጆች