ቀይ ግምጃ ከሚለብስና ዘውድ ከሚቀዳጅ ጀምሮ የተናቀ ልብስን እስከሚለብስ ድረስ፥
ከፋይ ከለበሰው፥ ዘውድ ከደፋው ጀምሮ፥ ማቅ እስከለበሰው ድረስ ቁጣና ቅናት፥ ብጥብጥና ሁከት፥ የሞት ፍርሃት፥ ምቀኝነት፥ ግጭትም በሰፊው ነግሠዋል።