La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 40:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መፍ​ራት በበ​ረ​ከ​ትዋ እንደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ገነት ናት፤ ክብ​ርና ደስ​ታም ሁሉ በእ​ር​ስዋ አለ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እግዚአብሔርን መፍራት የምርቃት ገነት ነው፤ ከታላቅ ክብርም ይልቅ ያድናል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 40:27
0 Referencias Cruzadas