ዕለተ ሞትን ማሰብ በአዳም ልጆች ሁሉ ላይ የምታስደነግጥና ልብንም የምታስፈራ ናት።
እነርሱን የሚያስጨንቅ፥ ልባቸውንም የሚያሸብር፥ ዕለተ ሞታቸው ነው።