La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 39:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰዎ​ችን በበ​ጎም፥ በክ​ፉም ትፈ​ት​ና​ቸ​ዋ​ለ​ችና፥ ወደ ፈጣ​ሪው ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይሄድ ዘንድ፥ በል​ዑ​ልም ፊት ይጸ​ልይ ዘንድ ልቡን ይመ​ል​ሳል፤ አፉ​ንም ይከ​ፍ​ታል፤ ይለ​ም​ና​ልም፤ ስለ ኀጢ​አ​ቱም ይና​ዘ​ዛል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ንጋት ላይ በንጹሕ ልቡ ወደ ፈጣሪው ወደ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልሳል፤ በልዑል እግዚአብሔር ፊት ልመናውን ያቀርባል፥ አፉንም የሚያሟሸው በጸሎት ነው፥ ስለ ኃጢአቱም ይቅርታን ይለምናል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 39:5
0 Referencias Cruzadas