አሁንም በፍጹም ልቡናችሁ፤ በፍጹምም አንደበታችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ ሁልጊዜም ለስሙ ምስጋና አቅርቡ።
እንግዲህ አሁን በሙሉ ልበ፥ ለዛ ባለው ድምፅ፥ የእግዚአብሔርን ስም ባርክ።