በትእዛዙም ሁሉ የተወደደ ነው፤ መድኀኒትነቱንም የሚያጐድል የለም።
በእርሱ ትእዛዝ የፈቀደው ሁሉ ይፈጸማል፤ ማዳን ከፈለገ የሚገታው የለም።