ስሙን አግንኑት፤ በአንድ ሺህ መዝሙርና በመሰንቆ ስሙን አግንኑት በምታመሰግኑትም ጊዜ እንዲህ በሉ።
የስሙን ታላቅነት አውጁ፥ በመዝሙርና በክራር እርሱን አመስግኑ፥ ምስጋናውንም የምታዜሙት እንዲህ በማለት ነው፥