የእስራኤልም ወገኖች ሰባት ቀን አለቀሱላት፤ ከመሞትዋም በፊት ገንዘብዋን ለባልዋ ለምናሴ አቅራቢያና ለእርሷ አቅራቢያ ለሆኑ ዘመዶችዋ አካፈለች።