በሥጋቸውም እሳትና ትልን ይልክባቸዋል፤ በመከራውም ለዘለዓለሙ ያለቅሳሉ።”
ከዚህ ጊዜ በኋላ እያንዳንዱ ወደ ርስቱ ተመለሰ። ዮዲትም ወደ ቤቱሊያ ተመለሰች፥ በንብረቷም ላይ ተቀመጠች በዘመኗ ሁሉ በምድር ሁሉ ላይ የተከበረች ሆነች።