በወገኖች ላይ በጠላትነት ለሚነሡ ለአሕዛብ ወዮላቸው፤ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔርም በፍርድ ቀን ይበቀላቸዋል።
ሕዝቡ ሁሉ በኢየሩሳሌም በቤተ መቅደስ ፊት ሦስት ወር ሙሉ ደስታ አደረጉ፤ ዮዲትም ከእነርሱ ጋር ተቀመጠች።