ፊትዋንም ሽቱ ተቀባች፤ ጠጕርዋንም ተሠርታ ሰርመዴ አደረገች፥ እርሱንም ለማሳት የተልባ እግር ልብስን ለበሰች።
የፋርስ ሰዎች በድፍረቷ ደነገጡ፤ የሜዶን ሰዎች በጽናቷ ፈሩ።