La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 15:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች በሰሙ ጊዜ ሁሉም በአ​ን​ድ​ነት እስከ ኮቤ ድረስ ተከ​ት​ለው አጠ​ፏ​ቸው፤ በጠ​ላ​ቶ​ቻ​ቸው ሰፈር የሆ​ነ​ውን ነገር ነግ​ረ​ዋ​ቸ​ዋ​ልና ከኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምና ከአ​ው​ራ​ጃዋ ሁሉ የመጡ ሰዎች እን​ደ​ዚሁ አጠ​ፏ​ቸው፤ ከገ​ሊ​ላና ከገ​ለ​ዓ​ድም የመጡ ሰዎች አባ​ረ​ሯ​ቸው፤ ከደ​ማ​ስ​ቆና ከአ​ው​ራ​ጃ​ዋም እስ​ኪ​ሻ​ገሩ ድረስ ታላቅ ሰልፍ አድ​ር​ገው አጠ​ፏ​ቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የእስራኤልም ልጆች ይህን በሰሙ ጊዜ ሁሉም በአንድነት አጠቁአቸው እስከ ቾባ ድረስ እየተከተሉ ገደሉአቸው፤ በጠላቶቻቸው ሰፈር የደረሰው ነገር ተነግሮአቸዋልና በኢየሩሳሌምና በተራራ አገር የሚኖሩ ሁሉ መጡ፤ የገለዓድና የገሊላ ሰዎችም ከደማስቆና ከድንበርዋ ባሻገር በታላቅ እልቂት አጠፏቸው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 15:5
0 Referencias Cruzadas