La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 15:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሕዝ​ቡም ሠላሳ ቀን ሰፈ​ራ​ቸ​ውን በረ​በሩ፤ ለዮ​ዲ​ትም የሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒ​ስን ድን​ኳ​ንና የብ​ሩን ዕቃ ሁሉ፥ ዙፋ​ኑ​ንና ያለ​ው​ንም ገን​ዘብ ሁሉ ሰጧት፤ እር​ሷም ወስዳ በበ​ቅ​ሎዋ ጫነች፤ ሠረ​ገ​ላ​ዎ​ች​ዋ​ንም ነድታ ከእ​ርሷ ጋር ይዛ ገባች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሕዝቡም ሁሉ የጦር ሰፈሩን ሠላሳ ቀን ያህል ዘረፉ፥ ለዮዲትም የሆሎፎርኒስን ድንኳንና የብሩን ሣህን ሁሉ፥ አልጋዎቹንና ጎድጓዳ ሣህኖቹን፥ የቤት ዕቃዎቹን ሁሉ ሰጧት፤ እርሷም ወስዳ በበቅሎዋ ላይ ጫነች፤ ሠረገላዎችዋንም አዘጋጀትና እዚያ ላይ ጫነችው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 15:11
0 Referencias Cruzadas