ይህ ሁሉ በእጅሽ ተደርጓልና፥ ይህንም በጎ ነገር ለእስራኤል አድርገሻልና፥ እግዚአብሔርም እነርሱን ወዷልና፥ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ለዘለዓለሙ ይባርክሽ!” ሕዝቡም ሁሉ፥ “አሜን” አሉ።
ይህን ሁሉ በእጅሽ አደረግሽ፤ ለእስራኤልም ብዙ መልካም ነገር አደረግሽ፥ እግዚአብሔርም በዚህ ተደስቷል፤ ሁሉን የሚችል ጌታ ለዘለዓለም ይባርክሽ!” ሕዝቡም ሁሉ “አሜን” አሉ።