ባግዋም ከዮዲት ጋር የተኛ መስሎታልና ገብቶ በድንኳኑ አንጻር ያለ በሩን መታ።
ባጎስም የድንኳኑን በር አንኳኳ፥ ከዮዲት ጋር የተኛ መስሎት ነበርና።