ለዘለዓለሙ የእግዚአብሔርን ኀይል እያሰቡ ምስጋናሽ ከሰው ልቡና አይጠፋምና።
ተስፋሽ የእግዚአብሔርን ኃይል ከሚያስታውስ ሰው ልብ ምንጊዜም አይጥፋም።