La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 13:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ቸብ​ቸ​ቦ​ው​ንም ከከ​ረ​ጢቷ አው​ጥታ አሳ​የ​ቻ​ቸው፤ “የአ​ሦር ሠራ​ዊት አለቃ የሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒስ ቸብ​ቸቦ እነሆ፥ በሚ​ጠጣ ጊዜ ተን​ተ​ር​ሶት የሚ​ተ​ኛ​በት ሰይ​ፉም እነሆ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእኔ በሴቷ አድሮ ገደ​ለው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ራሱንም ከከረጢቱ አውጥታ አሳየቻቸው፤ እንዲህም አለች፦ “የአሦር ሠራዊት ዋና የጦር አዛዥ የሆሎፎርኒስ ራስ ይኸውላሁ፤ ሰክሮ በተኛበት ቦታ የተጋረደው መጋረጃም ይኸውላችሁ፤ ጌታ በሴት እጅ መታው።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 13:15
0 Referencias Cruzadas