እንዲህ ያለች ሴት አግኝተን ባናነጋግራት ለእኛ ዕፍረታችን ነውና፥ ባንገናኛትም ይስቁብናልና” አለው።
እንዲህ ያለችውን ሴት ባናነጋግራትና ብንተዋት ለእኛ ውርደት ነው፤ ባንገናኛትም ትስቅብናለች።”