ከዚህም በኋላ በአራተኛዪቱ ቀን ሆሎፎርኒስ ለአሽከሮቹ ለብቻቸው ምሳ አደረገ፤ ሌላ ሰው ማንንም ወደ ምሳው አልጠራም።
በአራተኛው ቀን ሆሎፎርኒስ ለአሽከሮቹ ብቻ ግብዣ አደረገ፤ ከጦር አለቆቹ ማንንም አልጠራም።