ፈቃዱን ከነገሩአቸውና እንዲህ ከአደረጉ በኋላ እንዲህ አድርገዋልና በዚያ ጊዜ እግዚአብሔር በእጅህ ይጥላቸዋል።
መልሱ ሲደርሳቸውና የወሰኑትንም በፈጸሙ ሰዓት፥ በዚያች ቀን እንዲጠፉ በእጅህ ይሰጣሉ።