La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 10:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የለ​በ​ሰ​ች​ው​ንም ማቅ አወ​ለ​ቀች፤ የመ​በ​ለ​ት​ነ​ት​ዋ​ንም ልብስ ለበ​ሰች፥ ሰው​ነ​ት​ዋ​ንም በውኃ ታጠ​በች፤ ጠጕ​ር​ዋ​ንም ያማረ ሽቱ ተቀ​ባች፤ ጠጕ​ር​ዋ​ንም ተሠ​ራች፤ አጌ​ጠ​ችም፤ ከዚ​ህም በኋላ ባሏ ምናሴ በሕ​ይ​ወት በነ​በረ ጊዜ የም​ት​ለ​ብ​ሰ​ውን የደ​ስታ ልብ​ሷን ለበ​ሰች።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የለበሰችውን ማቅ አወለቀች፤ የመበለትነት ልብስዋን ተወች፥ ሰውነትዋንም በውኃ ታጠበች፥ ጥሩ ሽቶ ተቀባች፤ ጠጉርዋን አበጠረች፥ በራስዋም ላይ ሻሽ አደረገች፤ ባሏ ምናሴ በሕይወት በነበረበት ጊዜ ትለብሰው የነበረውን የደስታ ልብስዋን ለበሰች።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 10:3
0 Referencias Cruzadas