La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ዮዲት 10:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እኔ እው​ነ​ተኛ ነገ​ርን እነ​ግ​ረው ዘንድ፥ የም​ት​ሄ​ዱ​በ​ት​ንም ጎዳና አሳ​የው ዘንድ ወደ ቢት​ወ​ደ​ዳ​ችሁ ወደ ሆሎ​ፎ​ር​ኒስ አስ​ቀ​ድሜ መጣሁ፤ አው​ራ​ጃ​ቸ​ው​ንም ሁሉ ገን​ዘብ ታደ​ር​ጋ​ላ​ችሁ፤ ከሰ​ዎ​ቻ​ችሁ አንድ ሰው ስንኳ የሚ​ቈ​ስል የለም።”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እኔ የመጣሁት የሠራዊቶቻችሁ ዋና የጦር አዛዥ የሆነውን ሆሎፎርኒስን ለማግኘትና ለእርሱ እውነተኛ ነገርን ለመንገር ነው፤ ከሰዎቹ አንድም ሳይሞትበት ተራራማውን አገር በሙሉ መያዝ እንዲችል መከተል የሚገባውን መንገድ አሳየዋለሁ”።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ዮዲት 10:13
0 Referencias Cruzadas