La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 9:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ገዓ​ልም በሰ​ቂማ ሰዎች ፊት ወጣ፤ ከአ​ቤ​ሜ​ሌ​ክም ጋር ተዋጋ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ገዓል የሴኬምን ገዦች መርቶ በመውጣት አቢሜሌክን ተዋጋው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ገዓል የሴኬምን ሰዎች መርቶ በመውጣት አቤሜሌክን ተዋጋው፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጋዓል የሴኬምን ሰዎች እየመራ ወጥቶ አቤሜሌክን ጦርነት ገጠመው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ገዓልም በሴኬም ሰዎች ፊት ወጣ፥ ከአቤሜሌክም ጋር ተዋጋ።

Ver Capítulo



መሳፍንት 9:39
2 Referencias Cruzadas  

ዜቡ​ልም፥ “እን​ገ​ዛ​ለት ዘንድ አቤ​ሜ​ሌክ ማን ነው? ያል​ህ​በት አፍህ አሁን የት አለ? ይህ የና​ቅ​ኸው ሕዝብ አይ​ደ​ለ​ምን? አሁ​ንም ወጥ​ተህ ከእ​ነ​ርሱ ጋር ተዋጋ” አለው።


አቤ​ሜ​ሌ​ክም አሳ​ደ​ደው፤ በፊ​ቱም ሸሸ፤ እስከ ከተ​ማው በርም አደ​ባ​ባይ ድረስ ብዙ​ዎች ተጐ​ድ​ተው ወደቁ።