La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 9:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የአ​ቤድ ልጅ ገዓ​ልም ሕዝ​ቡን ባየ ጊዜ ዜቡ​ልን፥ “እነሆ፥ ከተ​ራ​ሮች ራስ ሕዝብ ይወ​ር​ዳል” አለው። ዜቡ​ልም፥ “ሰዎ​ችን የሚ​መ​ስ​ለ​ውን የተ​ራ​ሮ​ችን ጥላ ታያ​ለህ” አለው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ገዓል ባያቸው ጊዜ ዜቡልን፣ “ተመልከት፤ ከተራራው ጫፍ ሕዝብ እየወረደ ነው” አለው። ዜቡልም መልሶ፣ “የተራሮች ጥላ ሰዎች መስሎ ተሳስተህ” ነው አለው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ገዓል ባያቸው ጊዜ ዜቡልን፥ “ተመልከት፤ ከተራራው ጫፍ ሕዝብ እየወረደ ነው” አለው። ዜቡልም መልሶ፥ “የተራሮች ጥላ ሰዎች መስሎ ተሳስተህ ነው” አለው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጋዓልም እነርሱን አይቶ ዘቡልን “ተመልከት! ሰዎች ከተራራው ጫፍ ላይ እየወረዱ ነው!” አለው። ዘቡልም “እነርሱ በተራሮች ላይ የሚታዩ ጥላዎች እንጂ ሰዎች አይደሉም” ሲል መለሰለት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ገዓልም ሕዝቡን ባየ ጊዜ ዜቡልን፦ እነሆ፥ ከተራሮች ራስ ሕዝብ ይወርዳል አለው። ዜቡልም፦ ሰዎች የሚመስለውን የተራሮችን ጥላ ታያለህ አለው።

Ver Capítulo



መሳፍንት 9:36
4 Referencias Cruzadas  

በሀ​ገር የም​ት​ኖር ሆይ! ስብ​ራ​ትህ ጊዜው ደረሰ፤ ቀኑም ቀረበ፤ የሽ​ብር ቀን ነው እንጂ የተ​ራራ ላይ ዕል​ልታ አይ​ደ​ለም፤


አሻቅቦም “ሰዎች እንደ ዛፍ ሲመላለሱ አያለሁ፤” አለ።


በነ​ጋም ጊዜ የአ​ቤድ ልጅ ገዓል ወጥቶ በከ​ተ​ማ​ዪቱ መግ​ቢያ በር ቆመ፤ አቤ​ሜ​ሌ​ክና ከእ​ርሱ ጋር ያሉት ሕዝ​ብም ከሸ​መ​ቁ​በት ስፍራ ተነሡ።


ገዓ​ልም ደግሞ፥ “እነሆ፥ ሕዝብ በባ​ሕር በኩል ወደ ምድር መካ​ከል ይወ​ር​ዳል፤ የአ​ን​ድም አለቃ ሠራ​ዊት በአ​ድ​ባሩ ዛፍ መን​ገድ አን​ጻር ይመ​ጣል” ብሎ ተና​ገረ።