La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 9:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ዲ​ህም ብሎ ወደ አቤ​ሜ​ሌክ ከእጅ መንሻ ጋር መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ላከ፥ “እነሆ፥ የአ​ቤድ ልጅ ገዓ​ልና ወን​ድ​ሞቹ ወደ ሰቂማ መጥ​ተ​ዋል፤ እነ​ሆም፥ በአ​ንተ ምክ​ን​ያት ከተ​ማ​ዪ​ቱን ይወ​ጓ​ታል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ወደ አቢሜሌክም መልእክተኞች በምስጢር ልኮ እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ የአቤድ ልጅ ገዓልና ወንድሞቹ ወደ ሴኬም መጥተው ከተማዪቱ እንድትሸፍትብህ አድርገዋል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ወደ አቤሜልክም መልእክተኞች በምስጢር ልኮ እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ የአቤድ ልጅ ገዓልና ወንድሞቹ ወደ ሴኬም መጥተው ከተማይቱ እንድትሸፍትብህ አድርገዋል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በአሩማ ወዳለውም ወደ አቤሜሌክ መልእክተኞችን ልኮ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት አሳሰባቸው፥ “የዔቤድ ልጅ ጋዓል ከወንድሞቹ ጋር ወደ ሴኬም መጥቶአል፤ በአንተም ላይ የከተማውን ሕዝብ አነሣሥቶአል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እንዲህም ብሎ ወደ አቤሜሌክ በተንኮል መልክተኞች ላከ፦ እነሆ፥ የአቤድ ልጅ ገዓልና ወንድሞቹ ወደ ሴኬም መጥተዋል፥ በአንተም ላይ ከተማይቱን አሸፍተዋል።

Ver Capítulo



መሳፍንት 9:31
3 Referencias Cruzadas  

የአ​ቤ​ድም ልጅ ገዓል ከወ​ን​ድ​ሞቹ ጋር መጣ፤ የሰ​ቂማ ሰዎ​ችም ከእ​ርሱ ጋር ተባ​በሩ።


የከ​ተ​ማ​ዪቱ ገዥ ዜቡ​ልም የአ​ቤ​ድን ልጅ የገ​ዓ​ልን ቃል በሰማ ጊዜ እጅግ ተቈጣ።


አሁ​ንም አን​ተና ከአ​ንተ ጋር ያሉት ሕዝብ በሌ​ሊት ተነሡ፤ በሜ​ዳም ሸምቁ፤