La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 21:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ደግ​ሞም፥ “ከእ​ስ​ራ​ኤል አንድ ነገድ እን​ዳ​ይ​ደ​መ​ሰስ ከብ​ን​ያም ላመ​ለ​ጡት ርስት ይኑር።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከእስራኤል ነገዶች አንዱ የሆነው እንዳይጠፋ አሁን በሕይወት ያሉት ብንያማውያን ወራሽ የሚሆን ዘር ሊኖራቸው ይገባል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከእስራኤል ነገዶች አንዱ የሆነው እንዳይጠፋ አሁን በሕይወት ያሉት ብንያማውያን ወራሽ የሚሆን ዘር ሊኖራቸው ይገባል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከእስራኤል ነገድ አንዱ ጠፍቶ እንዳይቀር ብንያማውያን ወራሽ ሊኖራቸው ይገባል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ደግሞም፦ ከእስራኤል አንድ ነገድ እንዳይደመሰስ ከብንያም ላመለጡት ርስት ይኑር።

Ver Capítulo



መሳፍንት 21:17
4 Referencias Cruzadas  

ነገር ግን ምድ​ሪቱ በየ​ስ​ማ​ቸው በዕጣ ትከ​ፋ​ፈ​ላ​ለች፤ እንደ አባ​ቶ​ቻ​ቸው ነገድ ይወ​ር​ሳሉ።


እን​ደ​ዚ​ህም የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ርስት ከነ​ገድ ወደ ነገድ ምንም አይ​ተ​ላ​ለፍ፤ ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች እያ​ን​ዳ​ንዱ ወደ አባ​ቶቹ ነገድ ርስት ይጠጋ።


የማ​ኅ​በሩ ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችም፥ “ከብ​ን​ያም ሴቶች ጠፍ​ተ​ዋ​ልና የቀ​ሩት ስዎች ሚስት እን​ዲ​ያ​ገኙ ምን እና​ደ​ር​ጋ​ለን?” አሉ።


የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች፥ “ልጁን ለብ​ን​ያም የሚ​ሰጥ ርጉም ይሁን ብለው ምለ​ዋ​ልና እኛ ከል​ጆ​ቻ​ችን ሚስ​ቶ​ችን ለእ​ነ​ርሱ መስ​ጠት አን​ች​ልም” አሉ።