La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 20:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በሦ​ስ​ተ​ኛ​ውም ቀን የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ወደ ብን​ያም ልጆች ወጡ፤ በገ​ባ​ዖ​ንም ፊት እንደ ቀድ​ሞው ጊዜ ተዋ​ጉ​አ​ቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በሦስተኛውም ቀን ብንያማውያንን ለመውጋት ወጡ፤ ከዚህ በፊት እንዳደረጉት ሁሉ ጊብዓን ለመውጋት ቦታ ቦታቸውን ያዙ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በሦስተኛውም ቀን ብንያማውያንን ለመውጋት ወጡ፤ ከዚህ በፊት እንዳደረጉት ሁሉ ጊብዓን ለመውጋት ቦታ ቦታቸውን ያዙ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚህ በፊት እንዳደረጉት ሁሉ በሦስተኛው ቀን በብንያም ሠራዊት ላይ ዘመቱ፤ ወታደሮቻቸውንም በጊብዓ ትይዩ አሰለፉአቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በሦስተኛውም ቀን የእስራኤል ልጆች ወደ ብንያም ልጆች ወጡ፥ በጊብዓም ፊት እንደ ቀድሞው ጊዜ ተሰለፉ።

Ver Capítulo



መሳፍንት 20:30
2 Referencias Cruzadas  

የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ገባ​ዖ​ንን የሚ​ከ​ብ​ቡ​አት ሰዎ​ችን በዙ​ሪ​ያዋ አኖ​ሩ​ባት።


የብ​ን​ያ​ምም ልጆች በሕ​ዝቡ ላይ ወጡ፤ ከከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም ሸሹ፤ እንደ ቀድ​ሞ​ውም ጊዜ፥ በአ​ው​ራ​ዎቹ መን​ገ​ዶች፥ አን​ደ​ኛው ወደ ቤቴል፥ ሁለ​ተ​ኛ​ውም ወደ ገባ​ዖን ሜዳ በሚ​ወ​ስ​ዱት መን​ገ​ዶች ላይ ሕዝ​ቡን ይመቱ፥ ይገ​ድ​ሉም ጀመር፤ ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሠላሳ የሚ​ያ​ህሉ ሰዎች ነበሩ።