La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 14:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

መፍ​ታት ባት​ችሉ ግን እና​ንተ ለእኔ ሠላሳ የበ​ፍታ ቀሚ​ስና ሠላሳ ልውጥ ልብስ ትሰ​ጡ​ኛ​ላ​ችሁ።” እነ​ር​ሱም፥ “ምሳ​ሌ​ህን መስ​ልና እን​ስ​ማህ” አሉት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዕንቈቅልሹን ካልፈታችሁልኝ ግን ሠላሳ የቀጭን ፈትል በፍታ ቀሚስና ሠላሳውን የክት ልብስ እናንተ ትሰጡኛላችሁ።” እነርሱም፣ “በል ዕንቈቅልሽህን ንገረንና እንስማው” አሉት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንቈቅልሹን ካልፈታችሁልኝ ግን ሠላሳ የቀጭን ፈትል በፍታ ቀሚስና ሠላሳውን የክት ልብስ እናንተ ትሰጡኛላችሁ።” እነርሱም፥ “በል እንቈቅልሽህን ንገረንና እንስማው” አሉት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ፍቹን መንገር ባትችሉ ግን ሠላሳ የበፍታ ቀሚስና ሠላሳ ቅያሬ ልብስ ትሰጡኛላችሁ።” እነርሱም “እንቆቅልሽህን ንገረን፤ እስቲ እንስማው” አሉት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

መፍታትም ባትችሉ ሠላሳ የበፍታ ቀሚስና ሠላሳ ልውጥ ልብስ ትሰጡኛላችሁ አላቸው። እነርሱም፦ እንድንሰማው እንቆቅልሽህን ንገረን አሉት።

Ver Capítulo



መሳፍንት 14:13
2 Referencias Cruzadas  

ሶም​ሶ​ንም አላ​ቸው፥ “እን​ቆ​ቅ​ልሽ ልስ​ጣ​ችሁ፤ በሰ​ባ​ቱም በበ​ዓሉ ቀኖች ውስጥ ፈት​ታ​ችሁ ብት​ነ​ግ​ሩኝ፥ ሠላሳ የበ​ፍታ ቀሚ​ስና ሠላሳ ልውጥ ልብስ እሰ​ጣ​ች​ኋ​ለሁ፤


እር​ሱም፥ “ከበ​ላ​ተኛ መብል ወጣ፤ ከብ​ር​ቱም ጣፋጭ ወጣ” አላ​ቸው። እስከ ሦስት ቀንም እን​ቆ​ቅ​ል​ሹን መፍ​ታት አል​ቻ​ሉም።