ሐሴቦንም ሞተ፤ በቤተ ልሔምም ተቀበረ።
ኢብጻን ሞተ፤ በቤተ ልሔምም ተቀበረ።
ኢብጻን ሞተ፤ በቤተልሔምም ተቀበረ።
ኢብጻንም ሞቶ በቤተልሔም ተቀበረ።
ኢብጻንም ሞተ፥ በቤተ ልሔምም ተቀበረ።
ከእርሱም በኋላ ዛብሎናዊው ኤሎን እስራኤልን ዐሥር ዓመት ገዛ።
ሠላሳ ወንዶች ልጆችና ሠላሳ ሴቶች ልጆችንም ወለደ፤ ሠላሳ ሴቶች ልጆቹንም ወደ ውጭ ሀገር ዳረ፤ ለወንዶች ልጆቹም ከውጭ ሀገር ሠላሳ ሴቶች ልጆችን አመጣ። እስራኤልንም ሰባት ዓመት ገዛ።