እናገርም ነበር፤ አልፈራምም ነበር፤ የማውቀውም ነገር የለም።
ሳልፈራው በተናገርሁት ነበር፤ አሁን ባለሁበት ሁኔታ ግን፣ አልችልም።
እናገርም ነበር፥ አልፈራውምም ነበር፥ በራሴ እንዲህ አይደለሁምና።”
እኔ ሰዎች እንደሚያስቡኝ ስላልሆንኩ እርሱን ሳልፈራው በተናገርኩት ነበር።
እናገርም ነበር፥ አልፈራውምም ነበር፥ በራሴ እንዲህ አይደለሁምና።
“ነፍሴ ስለ ተጨነቀች ቃሌን በእንጕርጕሮ አሰማለሁ፤ ነፍሴም እየተጨነቀች በምሬት እናገራለሁ።
ከዚህም በኋላ ትጠራኛለህ፥ እኔም እመልስልሃለሁ። ወይም አንተ ተናገር፥ አኔም እመልስልሃለሁ።