የእውነተኛ ሰው ቃል ሐሰትን ይመስላል፥ ከእናንተ ዘንድ ኀይልን የምጠይቅ አይደለምና።
የቅንነት ቃል ምንኛ ኀያል ነው! የእናንተ ክርክር ግን ምን ፋይዳ አለው?
የቅንነት ቃል እንዴት ኃይለኛ ነው! የእናንተ ሙግት ግን ምን ይገሥጻል?
እውነተኛ ቃል መራራ ቢሆንም ተቀባይነት አለው፤ የእናንተ ትችት ግን ለምንም አይጠቅምም።
ላዳምጣችሁ አይገባኝም፥ ጥበብ ከእናንተ ጠፍታለችና።
ለምን በከንቱ ታጽናኑኛላችሁ? በእናንተ ዘንድ ግን ዕረፍት የለኝም።”
እንዲህስ ባይሆን ሐሰተኛ ነህ የሚለኝ፥ ነገሬንስ እንደ ኢምንት የሚያደርገው ማን ነው?”
እነሆ፥ ሁላችሁም፥ በክፉዎች ላይ ክፋት እንደምትመጣባቸው ታውቃላችሁ።
ደግሞም እንደ ኀጢአተኛ አደረጉት እንጂ ለኢዮብ የሚገባ መልስ መመለስ ስላልቻሉ በሦስቱ ባልንጀሮቹ ላይ ተቈጣ።
በቃልህ በሽተኞችን ታስነሣ ነበር፥ የሚብረከረከውንም ጕልበት ታጸና ነበር።
“አስተምሩኝ፥ እኔም አዳምጣችኋለሁ፤ የተሳሳትሁትም ካለ አስረዱኝ።
የንግግራችሁም ማጽናናት ዕረፍትን አይሰጠኝም፤ የአንደበታችሁም ቅልጥፍና ደስ አያሰኘኝም።
በሐሰት የሚመሰክሩ በሰይፍ ይገድላሉ፤ በአፋቸው ሰይፍ አለና። የጠቢባን ምላስ ግን የቈሰለውን ይፈውሳል።
ክፉ ሰው ግን ምክርን አይሰማትም፤ ለማኅበሩም መልካምና መጥፎ ነው የሚለው የለም።
ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው፤ የሚያጸኑአትም ፍሬዋን ይበላሉ።