በዚያም ሆኖ የሚበላውን ይፈልጋል፤ ዐይኖቹም በሩቁ ይመለከታሉ።
እዚያ ሆኖ የሚነጥቀውን ይቃኛል፤ ዐይኑም ከሩቅ አጥርቶ ያያል።
በዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ይቃኛል፥ ዐይኖቹም ከሩቅ ይመለከታሉ።
እዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ነገር ያማትራል፤ ዐይኖቹም በሩቅ ያለውን ያያሉ።
በዚያም ሆኖ የሚነጥቀውን ይጐበኛል፥ ዓይኑም በሩቅ ትመለከታለች።
በዓለቱ ገደል ላይ ይኖራል፤ በገደሉ ገመገምና በጥጉ ያድራል።
የመርከብ መንገድ ፍለጋ፥ ወይም የሚበርና የሚበላውን የሚፈልግ የንስር ፍለጋ እንደማይታወቅ ሕይወቴ እንዲሁ ሆነ።