የቡዛዊው የባርክኤል ልጅ ኤልዩስም መለሰ፥ እንዲህም አለ፥ “እኔ በዕድሜዬ ታናሽ ነኝ፥ እናንተ ግን ሽማግሌዎች ናችሁ፤ ስለዚህም ዕውቀቴን እገልጥላችሁ ዘንድ ፈርቼ ዝም አልሁ።
ኢዮብ 36:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤልዩስም ደግሞ መለሰ፥ እንዲህም አለ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤሊሁ በመቀጠል እንዲህ አለ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤሊሁም ቀጠለ፤ እንዲህም አለ፦ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤሊሁ አሁንም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አለ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኤሊሁም ደግሞ መለሰ እንዲህም አለ፦ |
የቡዛዊው የባርክኤል ልጅ ኤልዩስም መለሰ፥ እንዲህም አለ፥ “እኔ በዕድሜዬ ታናሽ ነኝ፥ እናንተ ግን ሽማግሌዎች ናችሁ፤ ስለዚህም ዕውቀቴን እገልጥላችሁ ዘንድ ፈርቼ ዝም አልሁ።