“ሰለዚህ እናንተ አእምሮ ያላቸሁ ሰዎች ስሙኝ፤ በእግዚአብሔርም ዘንድ ትበድሉ ዘንድ አትውደዱ። ሁሉን በሚችል አምላክ ፊትም ጻድቁን አታውኩት።
ኢዮብ 34:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የልብ ጥበበኞች እንዲህ ይላሉና፦ ጠቢብ ሰው ነገሬን ይሰማኛል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም “አስተዋዮች ይናገራሉ፤ የሚሰሙኝም ጠቢባን እንዲህ ይሉኛል፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሚሰሙኝ ጥበበኞች ሁሉ፥ አስተዋዮችም እንዲህ ይሉኛል፦ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “የሚሰሙኝ ሰዎች እንዲህ ይሉኛል፤ የሚያስተውሉ ሰዎች እንዲህ ይላሉ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሚሰሙኝ ጥበበኞች ሁሉ፥ አስተዋዮችም እንዲህ ይሉኛል፦ |
“ሰለዚህ እናንተ አእምሮ ያላቸሁ ሰዎች ስሙኝ፤ በእግዚአብሔርም ዘንድ ትበድሉ ዘንድ አትውደዱ። ሁሉን በሚችል አምላክ ፊትም ጻድቁን አታውኩት።
በውኑ አንተ ከእኔ ትርቅ ዘንድ፥ እኔ ከአንተ የተቀበልሁት አለን? አንተ ትመርጣለህ እንጂ እኔ አይደለሁምና፤ ስለዚህ የምታውቀው ካለ ተናገር።