ነገር ግን እኔ ደግሞ እንደ እናንተ ልብ አለኝ። እኔ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም፥ እንደዚህ ያለውን ነገር የሚያውቅ ማነው?
ኢዮብ 34:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ያለዚያ ግን ተመከር፥ ይህንም ስማ፤ የንግግሬንም ቃል አድምጥ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም “ማስተዋል ካለህ ይህን ስማ፤ እኔ የምለውንም አድምጥ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “አስተዋይ ከሆንክ ይህን ስማ፥ ንግግሬንም አድምጥ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አስተዋይ ብትሆን ይህን ስማ፤ ንግግሬንም አድምጥ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አስተዋይ ብትሆን ይህን ስማ፥ የንግግሬንም ቃል አድመጥ። |
ነገር ግን እኔ ደግሞ እንደ እናንተ ልብ አለኝ። እኔ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም፥ እንደዚህ ያለውን ነገር የሚያውቅ ማነው?