እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም።
እኔን መፍራት የለብህም፤ እጄም ሊከብድብህ አይገባም።
እነሆ፥ ግርማዬ አያስፈራህም፥ እኔም አልጫንህም።”
እኔን መፍራት አይገባህም፤ እኔ ተጽዕኖ ላሳድርብህ አልችልም።
እነሆ፥ ግርማዬ አታስፈራህም፥ እጄም አትከብድብህም።
እጅህን ከእኔ አርቅ፤ ግርማህም አታስደንግጠኝ።
ግፍህን ተናግረሃል፥ የቃልህንም ድምፅ ሰምቻለሁ፥ እንዲህም ብለሃል፦
የሚከራከረኝ ሰው ቢሆን ኖሮ፥ ወደ አደባባይ በአንድነት በሄድን ነበር!
በትሩ ከእኔ ላይ በራቀ ነበር፤ ግርማውም ባላስፈራኝ ነበር።
የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነውና ሥራውም ሁሉ በእምነት ነውና።
በስምህ ቀኑን ሁሉ ደስ ይላቸዋል፥ በጽድቅህም ከፍ ከፍ ይላሉ፤