La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 30:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ረዳት ለሌ​ለው ሰው አለ​ቀ​ስሁ የተ​ቸ​ገረ ሰውን ባየሁ ጊዜ ጮኽሁ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በመከራ ውስጥ ላሉት አላለቀስሁምን? ለድኾችስ ነፍሴ አላዘነችምን?

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለተጨነቁት አላለቀስሁምን? ለችግረኛስ ነፍሴ አላዘነችምን?

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ለተቸገሩ ሰዎች አላለቀስኩምን? ለድኾችስ አልተጨነቅኹምን?

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ጭንቅ ቀን ላገኘው ሰው አላለቀስሁምን? ለችግረኛስ ነፍሴ አላዘነችምን?

Ver Capítulo



ኢዮብ 30:25
20 Referencias Cruzadas  

ደካ​ሞ​ችን ከእ​ው​ነት መን​ገድ ያወ​ጣሉ፤ የም​ድ​ርም የዋ​ሃን ሁሉ በአ​ን​ድ​ነት ይሸ​ሸ​ጋሉ።


ድሃ​ውን ከሚ​ጨ​ቁ​ነው እጅ አድ​ኛ​ለ​ሁና። ረዳት የሌ​ለ​ውን ደሃ​አ​ደ​ጉ​ንም ረድ​ቸ​ዋ​ለ​ሁና።


ለድ​ሃ​ዎች አባት ነበ​ርሁ፥ የማ​ላ​ው​ቀ​ው​ንም ሰው ክር​ክር መረ​መ​ርሁ።


“ቤተ ሰቦቼ እኔ ስራ​ራ​ላ​ቸው፥ ሥጋ​ውን እን​በላ ዘንድ ማን በሰ​ጠን ብለው እንደ ሆነ፥


አቤቱ፥ እስከ መቼ ፈጽ​መህ ትረ​ሳ​ኛ​ለህ? እስከ መቼስ ፊት​ህን ከእኔ ትመ​ል​ሳ​ለህ?


ድሃውን የሚንቅ ኀጢአትን ይሠራል፤ ለድሃ የሚራራ ግን ብፁዕ ነው።


ድሃን የሚያስጨንቅ ፈጣሪውን ያስቈጣዋል፤ ፈጣሪውን የሚያከብር ግን ለድሃ ምሕረትን ያደርጋል።


በድሃ የሚያላግጥ ፈጣሪውን ያነሣሣዋል፥ በሚጠፋም ላይ ደስ የሚለው ከፍርድ አይነጻም፥ የሚራራ ግን ምሕረትን ያገኛል።


ለድሃ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ እንደ ስጦታውም መልሶ ይከፍለዋል።


ይህን ባት​ሰሙ ነፍሴ ስለ ትዕ​ቢ​ታ​ችሁ በስ​ውር ታለ​ቅ​ሳ​ለች፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም መንጋ ተሰ​ብ​ሮ​አ​ልና ዐይኔ ታነ​ባ​ለች፤ እን​ባ​ንም ታፈ​ስ​ሳ​ለች።


ለሰ​ው​ነቴ ጕድ​ጓ​ድን ቈፍ​ረ​ዋል፤ በውኑ በመ​ል​ካም ፈንታ ክፉ ይመ​ለ​ሳ​ልን? ስለ እነ​ርሱ በመ​ል​ካም እና​ገር ዘንድ፥ ቍጣ​ህ​ንም ከእ​ነ​ርሱ ትመ​ልስ ዘንድ በፊ​ትህ እንደ ቆምሁ አስብ።


በደ​ረሰ ጊዜም ከተ​ማ​ዪ​ቱን አይቶ አለ​ቀ​ሰ​ላት።


ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም እን​ባ​ውን አፈ​ሰሰ።


ደስ ከሚ​ለው ጋር ደስ ይበ​ላ​ችሁ፤ ከሚ​ያ​ለ​ቅ​ሰው ጋርም አል​ቅሱ።


“በተነ፤ ለድ​ሃም ሰጠ፤ ጽድ​ቁም ለዘ​ለ​ዓ​ለም ይኖ​ራል” ብሎ መጽ​ሐፍ እንደ ተና​ገረ።