La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 29:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በበ​ረ​ከት ሁሉ በነ​በ​ርሁ ጊዜ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤቴን በጐ​በኘ ጊዜ፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እኔም ብርቱ ነበርሁ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅነት ቤቴን ይባርክ ነበር፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ብርቱ እንደ ነበርኩበት ጊዜ፥ እግዚአብሔር ድንኳኔን ይጠብቅ በነበረበት ጊዜ፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ምነው የእግዚአብሔር ረድኤት ቤቴን ይጠብቅ እንደ ነበረበት እንደ ወጣትነቴ ጊዜ በሆንኩ!

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በሙሉ ሰውነቴ እንደ ነበርሁ ጊዜ፥ እግዚአብሔር ድንኳኔን በጋረደ ጊዜ፥

Ver Capítulo



ኢዮብ 29:4
8 Referencias Cruzadas  

አንተ ቤቱን በው​ስ​ጥም በው​ጭም፥ በዙ​ሪ​ያው ያለ​ው​ንም ሁሉ አል​ሞ​ላ​ህ​ለ​ት​ምን? የእ​ጁ​ንም ሥራ ባር​ከ​ህ​ለ​ታል፥ ከብ​ቱ​ንም በም​ድር ላይ አብ​ዝ​ተ​ህ​ለ​ታል።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንስ ትእ​ዛዝ ሰም​ተ​ሃ​ልን? ወይስ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አማ​ካ​ሪው አድ​ር​ጎ​ሃ​ልን? ወይስ ጥበ​ብን ለብ​ቻህ አድ​ር​ገ​ሃ​ልን?


ባለ ሀብት በነ​በ​ርሁ ጊዜ፥ ልጆ​ችም በዙ​ሪ​ያዬ በነ​በሩ ጊዜ፥


ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሥራ ወደ እጆ​ቹም ተግ​ባር አላ​ሰ​ቡ​ምና አፍ​ር​ሳ​ቸው፥ አት​ሥ​ራ​ቸ​ውም።


በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መታ​መን ይሻ​ላል፥ ልዑል ሆይ፥ ለስ​ም​ህም መዘ​መር፤


ኀጢአተኛ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ ነውና፤ ከጻድቃንም ጋር አንድ አይሆንም።


እና​ንተ ፈጽ​ማ​ችሁ ሞታ​ች​ኋ​ልና፤ ሕይ​ወ​ታ​ች​ሁም ከክ​ር​ስ​ቶስ ጋራ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ የተ​ሠ​ወ​ረች ናትና።