የጥበቡን ኀይል ቢገልጥልህ! ባንተ ላይ ያለው እጥፍ ነውና። ያንጊዜም ከእግዚአብሔር ዘንድ በበደልህ ያገኘህ ትክክል እንደ ሆነ ታውቃለህ።
ኢዮብ 28:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) መንገድዋን ዎፍ አያውቀውም፥ የንስርም ዐይን አላየውም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ያን መንገድ ጭልፊት አያውቀውም፤ የአሞራም ዐይን አላየውም፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “መንገድዋን ጭልፊት አያውቀውም፥ የአሞራም ዐይን አላየውም። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ወደ ማዕድኑ የሚወስደውን መንገድ ጭልፊት አያውቀውም፤ የአሞራም ዐይን አላየውም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) መንገድዋን ጭልፊት አያውቀውም፥ የአሞራም ዓይን አላየውም። |
የጥበቡን ኀይል ቢገልጥልህ! ባንተ ላይ ያለው እጥፍ ነውና። ያንጊዜም ከእግዚአብሔር ዘንድ በበደልህ ያገኘህ ትክክል እንደ ሆነ ታውቃለህ።
የእግዚአብሔር ባለጠግነት፥ ጥበብና ዕውቀት እንዴት ጥልቅ ነው! ለመንገዱም ፍለጋ የለውም፤ ፍርዱንም የሚያውቀው የለም።