La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 28:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የፈ​ሳ​ሹ​ንም ጥል​ቀት ይገ​ል​ጣል። ኀይ​ሉ​ንም በብ​ር​ሃን ይገ​ል​ጣል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የወንዞችን ምንጭ ይበረብራል፤ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የወንዞችን መነሻዎች ይፈልጋል፥ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።”

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የወንዞቹን ምንጮች ይገድባል፤ በምድር ውስጥ የተደበቀውንም ሀብት ያገኛል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ፈሳሹም እንዳይንጠባጠብ ይገድባል፥ የተሰወረውንም ነገር ወደ ብርሃን ያወጣል።

Ver Capítulo



ኢዮብ 28:11
7 Referencias Cruzadas  

ውኃ​ውን በደ​መና ውስጥ ይቋ​ጥ​ራል፥ ደመ​ና​ውም ከታች አይ​ቀ​ደ​ድም።


ከድ​ን​ጋይ ውስጥ መን​ዶ​ል​ዶያ ይወ​ቅ​ራል፤ ዐይ​ኔም የከ​በ​ረ​ውን ነገር ሁሉ ታያ​ለች።


“ነገር ግን ጥበብ ወዴት ትገ​ኛ​ለች? የጥ​በ​ብስ ሀገ​ርዋ ወዴት ነው?


ገድ​ቤም ውኃ​ው​ንና የው​ኃ​ውን ኩሬ አደ​ር​ቃ​ለሁ።


ቀላ​ይ​ዋ​ንም፥ “ደረቅ ሁኚ ፈሳ​ሾ​ች​ሽም ይድ​ረቁ” ይላል፤


ጊዜው ሳይ​ደ​ርስ ዛሬ ለምን ትመ​ረ​ም​ራ​ላ​ቸሁ? በጨ​ለማ ውስጥ የተ​ሰ​ወ​ረ​ው​ንም የሚ​ያ​በራ፥ የል​ብን አሳ​ብም የሚ​ገ​ልጥ ጌታ​ችን ይመ​ጣል፤ ያን​ጊዜ ሁሉም ዋጋ​ውን ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ይቀ​በ​ላል።