ኢዮብ 25:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አውኬናዊውም በልዳዶስ መለሰ እንዲህም አለ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሹሐዊውም በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ፤ እንዲህም አለ፦ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሹሐዊው ቢልዳድ እንዲህ ሲል መለሰ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሹሐዊውም በልዳዶስ መለሰ እንዲህም አለ፦ |
ሦስቱም የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየሀገራቸው ወደ እርሱ መጡ፤ እነርሱም ቴማናዊው ንጉሥ ኤልፋዝ፥ አውኬናዊው መስፍን በልዳዶስ፥ አሜናዊው ንጉሥ ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊጐበኙትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ መጡ።